Call us:
+929132651
|
Mail us for help:
aradamanufacturing@aatvetb.edu.et
|
Help center
360° Support - We are here to assist you.
Arada Manufacturing College
Home
Calender
Authentication & Equivalency
Survey
Announcement
Back
Announcement
News
Notice
Event
Online Admission
Back
Online Admission
Application Form
Registration Form
Resource
Back
Resource
Publication
Policy&Strategy
Educational Statics
Legal Document
Gallery
Support
Back
Support
Submit Ticket
My Tickets
More
Service
About
Contact Us
Status
አራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ
Login
Announcement
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሱፐርቪዥን ቡድን በአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የማጠቃለያ ምዕራፍ አፈጻጸም ሱፐርቪዥን አካሂዷል፤
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሱፐርቪዥን ቡድን በአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የማጠቃለያ ምዕራፍ አፈጻጸም ሱፐርቪዥን አካሂዷል፤
22nd August, 2025
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሱፐርቪዥን ቡድን በአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የማጠቃለያ ምዕራፍ አፈጻጸም ሱፐርቪዥን አካሂዷል፤
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ – ሰኔ 20፣ 2017
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሱፐርቪዥን ቡድን አራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅን አጠቃላይ የእቅድ አፈጻጸም፣ ተቋማት ግንባታ፣ ቴክኖሎጂ፣አገልግሎት አሰጣጥ፣ ምቹ የስራ ቦታ መፍጠር፣ ብልሹ አሰራር መቅረፍ፣ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መፍታት፣ ቅንጅታዊ ስራዎችና የኢኒሼቲቭ ስራዎችን ተመልክቷል፤
በዚህም ቡድኑ በኮሌጁ ውስጥ ያሉ መልካም አፈጻጸሞች፣ የመልካም አስተዳደር ችግሮችና የተከናወኑ ተግባራት ከሪፖርት ባለፈ በተቋሙ ያመጡትን ለውጥ ተዘዋውሮ ጎብኝቷል፤
የሱፐርቪዥን ቡድኑ የኮሌጁ የሆቴል፣ የሬጅስትራር፣ክሊኒክ፣ ደይኬርና የሰራተኞች ካፌ እንዲሁም ወርክሾፖችን በመጎብኘትና ሰራተኞችን በማወያየት የኮሌጁን ነባራዊ ሁኔታ ተገንዝቧል፡፡
ሱፐርቪዥኑ አራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ በቀጣይ የተሻለ አቋም ላይ እንዲገኝና የሚጠበቅበትን አገልግሎት መስጠት እንዲችል መፈታት ያለባቸው ችግሮችን በማመላከትና የመፍትሄ አቅጣጫዎችን በማመላከት ተጠናቋል፡፡
አራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ኮሙኒኬሽን
.