Announcement አራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ "በመትከል ማንሰራራት"

አራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ "በመትከል ማንሰራራት"

20th August, 2025

አራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ "በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ ቃል ለሁለተኛ ጊዜ የችግኝ ተከላ አካሄደ 

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14 ቀን 2017ዓ.ም 

አራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ በዛሬው ዕለት በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ሀያት ጣፎ አካባቢ "በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ ቃል ለሁለተኛ ጊዜ በተሳካ ሁኔታ የ1000 ችግኞችን በመትከል የአረንጓዴ አሻራ መርሀግብርን አከናውኗል። ይህ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር የአረንጓዴ አሻራ መርሀግብር አካል ሲሆን፣ የኮሌጁ ሰራተኞችና አመራሮች በንቃት ተሳትፈውበታል። የኮሌጁ አመራሮች የችግኝ ተከላው ስኬት የሁሉንም ሠራተኞች የጋራ ጥረት ውጤት መሆኑን ገልጸው፣ ለወደፊትም ይህንኑ ተነሳሽነት አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታውቀዋል። 

አራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ኮሚኒኬሽን!

.

Copyright © All rights reserved.

Created with