የአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የሴት አመራሮችና አሰልጣኞች ፎረም ተቋቋመ፤
አዲስ አበባ፣ ጥር 06፣ 2018ዓ/ም— የአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የሴት አመራሮችና አሰልጣኞች ፎረም ተቋቋመ፤ በኮሌጁ የሚገኙ ሴት አመራሮችና አሰልጣኞች ይህን ፎረም ሲያቋቁሙ በኮሌጁ ብሎም እንደ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ሴቶች ሊያበረክቱት የሚገባ አስተዋጽኦን ከማጉላት ባሻገር በዘርፉ ያላቸው የወሳኝነት ሚና የተሻለ እንዲሆን ለማድረግ አመች አደረጃጀት መሆኑ ተመላክቷል፡፡
<<ከፍታን ማፅናት፤ ነገን ማላቅ>>

.