Announcement የአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የኢንዳስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት ድጋፍ የሚያገኙ ኢንተርፕራይዞችን ከተፈሪ መኮንን ፖ/ቴ/ኮሌጅ ጋር የአካል ርክክብ አደረገ

የአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የኢንዳስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት ድጋፍ የሚያገኙ ኢንተርፕራይዞችን ከተፈሪ መኮንን ፖ/ቴ/ኮሌጅ ጋር የአካል ርክክብ አደረገ

16th January, 2026

የኮሌጆችን ዞኒንግና ዲፈረንሼሽን አደረጃጀት መሰረት በማድረግ የአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የኢንዳስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት ድጋፍ የሚያገኙ ኢንተርፕራይዞችን ከተፈሪ መኮንን ፖ/ቴ/ኮሌጅ ጋር የአካል ርክክብ አደረገ፤


ታህሳስ 08/05/18ዓ/ም፤ አዲስ አበባ፡- የኮሌጆችን ዞኒንግና ዲፈረንሼሽን አደረጃጀት መሰረት በማድረግ የአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የኢንዳስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት ድጋፍ የሚያገኙ ኢንተርፕራይዞችን ከተፈሪ መኮንን ፖ/ቴ/ኮሌጅ ጋር የአካል ርክክብ ያደረገ ሲሆን በዚህም መሰረት ከአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ወደ ተፈሪ መኮንን ፖ/ቴ/ኮሌጅ የሚዘዋወሩ የብረታ ብረት፣ ጋርመንት እና ሌዘር ስራዎች ላይ የተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች ርክክብ ተፈጽሟል፡፡
በርክክቡ ወቅት የሁለቱም ኮሌጆች የኢ/ኤ/ቴ/ልማት ም/ዲኖች፣ የኢንዳስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት አስተባባሪና ባለሙያዎች እንዲሁም በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ የኢንትርፕራይዝ ልማት ባለሙያዎች እና የኢንተርፕራይዝ ስራ አስኪያጅና አንቀሳቃሾች የተገኙ ሲሆን በቀጣይ አደረጃጀቱን መሰረት በማድረግ የድጋፍ አገልግሎቱ በውጤታማ መንገድ ለማስቀጠል እንደሚሰራ ተመላክቷል፡፡
<<ከፍታን ማፅናት፤ ነገን ማላቅ>>

.

Copyright © All rights reserved.

Created with