Announcement የአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጁን ለአገልግሎት ምቹ ከማድረግ አንፃር ተጠግነው አገልግሎት መስጠት የማይችሉ እና መልሰው አገልግሎት ላይ የማይውሉ ንብረቶች እንዲወገዱ አደረገ

የአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጁን ለአገልግሎት ምቹ ከማድረግ አንፃር ተጠግነው አገልግሎት መስጠት የማይችሉ እና መልሰው አገልግሎት ላይ የማይውሉ ንብረቶች እንዲወገዱ አደረገ

12th November, 2025

የአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጁን ለአገልግሎት ምቹ ከማድረግ አንፃር ተጠግነው አገልግሎት መስጠት የማይችሉ እና መልሰው አገልግሎት ላይ የማይውሉ ንብረቶች እንዲወገዱ አደረገ፤


አዲስ አበባ፣ ህዳር 03/2018ዓ/ም፤ አራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጁ ኮሌጁን ለአገልግሎት ምቹ ከማድረግ አንፃር ተጠግነው አገልግሎት መስጠት የማይችሉ ንብረቶችና ቁርጥራጭ ብረቶችን በከተማ አስተዳደሩ የንብረት ማስዎገድ ስነስርዓት መሰረት እንዲዎገዱ አድርጓል፡፡ በዚህ ስራም ኮሌጁ 1220 ኪሎግራም ብረታብረት፣580 ኪሎ ቁርጥራጭ የኤልክትሮኒክስ እቃዎች እንዲዎገዱ ያደረገ ሲሆን በተወገዱ ንብረቶችም 192,029 ብር ገቢ እንዲሆን መደረጉም የታወቀ ሲሆን በተጨማሪም ቁርጥራጭ እንጨቶች ለብሄራዊ  ኢትዮጲያ 1 ኛ ደራጃ ት/ት በት በስጦታ ተበርክቷል ፡፡
ከዚህ ቀደም በተከታታይ ዓመታት በኮሌጁ ከፍተኛ መወገድ የሚገባቸው ንብረቶች ክምችት የነበረ ሲሆን በ2017 በጀት ዓመት ተወግደው ያልተጠናቀቁና የመስሪያ ቦታን ምቹ ለማድረግ እንቅፋት የነበሩ አላስፈላጊ ክምችቶች እንዲወገዱ እድል የፈጠረ ተግባር መሆኑ ተመላክቷል፡፡

.

Copyright © All rights reserved.

Created with