የአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮልጅ በሰባተኛው ዙር ሀገር አቀፍ የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የተተከሉ ችግኞችን እንክብካቤ አድርጓል
አዲስ አበባ፣ 2018ዓ/ም ታህሳስ 17፡ የአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮልጅ በሰባተኛው ዙር ሀገር አቀፍ የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የተተከሉ ችግኞችን በኮሌጁ የፕሮሰስ ካውንስል አባላት እንክብካቤ አድርጓል፤ የተተከሉ ችግኞች የጽድቀት ምጣኔ የተሻለ እንዲሆን ከማድረግ አኳያ ኮሌጁ ተከታታይ እንክብካቤ የሚያደርግ ሲሆን ይህን መሰረት በማድረግ የተፈጸመ ክንውን ነው፡፡
<<ከፍታን ማፅናት፤ ነገን ማላቅ>>

.